የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
በዚህ ጥቃት የሄዝቦላህ ተዋጊዎች ኢላማ ተደርገው እንደነበር ተቀማጭነቱን ብሪታንያ ያደረገው የሶሪያውያን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ቢገልጽም ...
ከመስከረም 2007 ጀምሮ ነበር በኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተጀመረው፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ስር ሆኖ የጀመረው ይህ ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል አሁን ላይ ...
ፕሬዝዳንት ቬክ መሃመድ ቢን ዛይድ እናልኡካቸው ኩዌት ሲደርሱ በሀገሪቱ ኤሚር ሼከወ መሻል አል አህመድ አል ጃብር አላ ሳባህ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ...
በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ባሉ አብዛኞቹ ሀገራት በምርጫ አማካኝነት መንግስት ይመሰረታል፡፡ ይህን ተከትሎም በየዓመቱ በመላው ዓለም ባሉ ሀገራት በምርጫ ስልጣንን መቆጣጠር ተለምዷል፡፡ ከሁለት ወራት በኋላ በሚመጣው የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ውስጥ 29 ሀገራት ምርጫ የሚደርጉ ሲሆን ጀርመን፣ ሲንጋፖር፣ ፊሊፒንስ፣ ኖርዌይ ...